[av_one_full first min_height=” vertical_alignment=” space=” custom_margin=” margin=’0px’ padding=’0px’ border=” border_color=” radius=’0px’ background_color=” src=” background_position=’top left’ background_repeat=’no-repeat’ animation=” mobile_breaking=” mobile_display=”] [av_textblock size=” font_color=” color=” av-medium-font-size=” av-small-font-size=” av-mini-font-size=” admin_preview_bg=”]

በየዝግጅቶቻችን ሁሉ ለማህበራዊ እና የጤና ችግሮች ቦታ ሰጥተን እርዳታ የምናሰባስብ ሲሆን በጦርነት ለተፈናቀሉ ህፃናት የሚደርስከ6000 በላይ መፅሀፍት እና መጫወጫዎች አሰባስበን አሰጭተናል ፡፡ አንዲሁም ጭቃን በመጠቀም (clay teraphy) በትሮማ ውስጥ ላሉ ልጆች ማገገሚያ የሚያግዝ ዶክመንት ከተለያያዩ የስነ ልቦና ባለሙያዎች ጋር በማዘጋጀት ስራ ላይ እነዲውል አድርገናል፡፡

ማዕከላችን ለተለያ8ዩ ግብረ ሰናይ ዝግጅቶችን በነፃ እያስተናገደ ይገኛል

[/av_textblock] [/av_one_full]